|  This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes.  View full explanation  1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ኢየሩሳሌም ባዶዋን ቀርታ ነበር፤ ከልጆችዋ ማንም የሚገባና የሚወጣ አልነበረም፤ ቤተ መቅደሱ ተበዝብዞ ነበር፤ አረመኔ ገብቶበታል፥ በያዕቆብ (በእስራኤል) እልልታዎች ተወግደዋል፤ ዋሽንትና ክራር አይሰሙበትም።See the chapter |