|  This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes.  View full explanation  1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ይሁዳና ወንድሞቹ መከራቸው እየከበደ እንደሄደና በምድራቸው ላይ የጦር ሠራዊቶች እንደሰፈሩ አዩ። ሕዝቡን ጠራርጐ ማጥፋት ነው ያለውን የንጉሡንም ውሳኔ አወቁ።See the chapter |