|  This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes.  View full explanation  1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሰዎቹ ጦርነት ሊገጥማቸው የሚመጣውን የጦር ሠራዊት ባዩ ጊዜ ይሁዳን፥ “እኛ በቍጥር ጥቂቶች ነን፤ ታዲያ ከኛ በጣም ከሚበዙት ሰዎች ጋር መዋጋት እንዴት እንችላለን? ዛሬ ምንም ሳንበላ ነው የዋልነው ደክሞናል” አሉት።See the chapter |