This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ራሳቸውን በሠራዊት መልክ አደራጅተው ኃጢአተኞችንና ክፉዎቹን (ከሐዲዎቹን) በቁጣቸው መቷቸው፤ የቀሩት ወደ አረማውያን ሕዝብ ሸሽተው አመለጡ። See the chapter |