This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:51 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)51 በዚህ ዓይነት ነው ንጉሡ በእርሱ ሥር ለሚገኙ ዜጎች ሁሉ በጽሑፍ ትእዛዙን ያስተላለፈው፤ በሕዝቡ ሁሉ ላይ ተቆጣጣሪ አደረገበት፤ በየከተማው መሥዋዕቶች እንዲያቀርቡ ወደ ይሁዳ ከተሞች ትእዛዝ አስተላለፈ። See the chapter |