This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 በእነርሱ ምክንያት የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ሸሽተው ሄዱ፤ ከተማዋ የጸጉረ ልውጦች መኖሪያ ሆነች፤ ለትውልዷ እንግዳ ሆነች፤ የገዛ ልጆችዋ ጥለዋት ሄዱ። See the chapter |