This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የሕብስት ማቅረቢያ ጠረጴዛውን የመጠጥ ማቅረቢያ ዕቃዎችን፥ ጽዋዎችን፥ የዕጣን ማጨሻ የወርቅ ዕቃዎችን፥ መጋረጃዎችና ዘውዶችን ወሰደ፤ በቤተ መቅደሱ መግቢያ ላይ የነበረውን የወርቅ ጌጥ በሙሉ አንሥቶ ወሰደው። See the chapter |