This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከእነርሱም አንድ ክፉ ዘር ወጣ፤ አንጥዮኩስ አጲፋንዮስ ይባላል፤ የንጉሥ አንጥዮኩስ ልጅ ነው። እርሱ በሮም አስረኛ ሆኖ ከተቀመጠ በኋላ በግሪካውያን መንግሥት ጊዜ በአንድ መቶ ሰባ ሰባተኛ ዓመት ላይ ንጉሥ ሆነ። See the chapter |