This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የመቄዶንያዊው የፊሊጶስ ልጅ እስክንድር ኪትማውያን አገር (መቄዶንያ) ወጥቶ የፋርስና የሜዶን ንጉሥ የሆነው ዳርዮስን አሸንፎ በቦታው ለመጀመሪያ ጊዜ የግሪካውያን ንጉሥ ከሆነ በኋላ፤ See the chapter |