1 ነገሥት 7:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ውሃ ማጠራቀሚያ ገንዳ፥ ገንዳውን ደግፈው የሚይዙ የዐሥራ ሁለቱ በሬዎች ቅርጾች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 ገንዳውና ከሥሩ ያሉትን ዐሥራ ሁለት ኰርማዎች፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ውሃ ማጠራቀሚያ ገንዳ፥ ገንዳውን ደግፈው የሚይዙ የዐሥራ ሁለቱ በሬዎች ቅርጾች፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 አንዱንም ኩሬ፥ ከኩሬውም በታች የሚሆኑትን ዐሥራ ሁለቱን በሬዎች፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 አንዱንም ኵሬ፥ ከኵሬውም በታች የሚሆኑትን ዐሥራ ሁለቱን በሬዎች፥ See the chapter |