1 ነገሥት 7:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሰሎሞንም ሑራም የተባለውን ሰው ከጢሮስ ከተማ አስጠራ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ንጉሥ ሰሎሞንም መልእክተኛ ልኮ ኪራም የተባለውን ሰው ከጢሮስ አስመጣ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ሰሎሞንም ሑራም የተባለውን ሰው ከጢሮስ ከተማ አስጠራ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ንጉሡም ሰሎሞን ልኮ ኪራምን ከጢሮስ አስመጣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ንጉሡም ሰሎሞን ልኮ ኪራምን ከጢሮስ አስመጣ። See the chapter |