1 ነገሥት 6:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለቤተ መቅደሱም ሕንጻ ከውስጥ ሰፋ፥ ከውጪ ጠበብ ያሉ መስኮቶች ነበሩት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ለቤተ መቅደሱም ባለዐይነ ርግብ መስኮቶች አበጀ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ለቤተ መቅደሱም ሕንጻ ከውስጥ ሰፋ፥ ከውጪ ጠበብ ያሉ መስኮቶች ነበሩት፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለቤቱም በዐይነ ርግብ የተዘጉ መስኮቶችን አደረገ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ለቤቱም በዐይነ ርግብ የተዘጉ መስኮቶች አደረገ። See the chapter |