1 ነገሥት 4:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የሾማቸው ባለ ሥልጣኖች ከዚህ የሚከተሉት ናቸው፤ እነርሱም፦ ዓዛርያስ የተባለው የሳዶቅ ልጅ፦ ካህን፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ዋና ዋናዎቹ ሹማምቱም እነዚህ ነበሩ፤ የሳዶቅ ልጅ ዓዛርያስ፣ ካህን፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የሾማቸው ባለሥልጣኖች ከዚህ የሚከተሉት ናቸው፥ እነርሱም፦ ዓዛርያስ የተባለው የሳዶቅ ልጅ፦ ካህን፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የነበሩትም አለቆች እነዚህ ናቸው፥ የሳዶቅ ልጅ ካህኑ ዓዛርያስ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 የነበሩትም አለቆች እነዚህ ናቸው፤ የሳዶቅ ልጅ ካህኑ ዓዛርያስ፥ See the chapter |