1 ነገሥት 4:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በዓና የተባለው የሑሻይ ልጅ፦ የአሴር ግዛትና የበዓሎት ከተማ ገዢ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የኩሲ ልጅ በዓና፤ በአሴርና በበዓሎት፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በዓና የተባለው የሑሻይ ልጅ፦ የአሴር ግዛትና የበዓሎት ከተማ ገዢ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በአሴርና በበዓሎት የኩሲ ልጅ በዓና ነበረ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በአሴርና በበዓሎት የኩሲ ልጅ በዓና፤ See the chapter |