Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




1 ነገሥት 3:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ከዕለታት አንድ ቀን ሌሊት በላዩ ላይ ተኝታበት ስለ ታፈነ ልጇ ሞተ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 “የዚህች ሴት ሕፃን ልጅ ስለ ተኛችበት ሌሊት ሞተ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ከዕለታት አንድ ቀን ሌሊት በላዩ ላይ ተኝታበት ስለ ታፈነ ልጁ ሞተ፤

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 እር​ስ​ዋም በላዩ ስለ ተኛ​ች​በት የዚ​ህች ሴት ልጅ በሌ​ሊት ሞተ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 እርስዋም በላዩ ስለ ተኛችበት የዚህች ሴት ልጅ በሌሊት ሞተ።

See the chapter Copy




1 ነገሥት 3:19
2 Cross References  

እኔ በወለድኩ በሦስተኛው ቀን እርሷም ወንድ ልጅ ወለደች፤ በዚያ ቤት ውስጥ ከሁለታችን በቀር ሌላ ማንም አልነበረም።


እኔ ተኝቼ ሳለሁ ሌሊት ተነሥታ ታቅፌው የተኛሁትን ልጄን ወስዳ በእርሷ አልጋ ላይ ካስተኛች በኋላ የሞተውን ልጇን አምጥታ በእኔ አልጋ ላይ በጐኔ አስተኛችው።


Follow us:

Advertisements


Advertisements