1 ነገሥት 22:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ንጉሥ አክዓብ በዚህ ዓይነት ሞተ፤ ሬሳውም ወደ ሰማርያ ተወስዶ ተቀበረ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ንጉሡ ስለ ሞተም ወደ ሰማርያ አምጥተውት እዚያው ተቀበረ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ንጉሥ አክዓብ በዚህ ዐይነት ሞተ፤ ሬሳውም ወደ ሰማርያ ተወስዶ ተቀበረ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ወደ ሰማርያም መጡ፤ ንጉሡንም በሰማርያ ቀበሩት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ወደ ሰማርያም መጡ፤ ንጉሡንም በሰማርያ ቀበሩት። See the chapter |