1 ነገሥት 21:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሽማግሌዎችም ሁሉ ሕዝቡም ሁሉ፦ “አትስማው፥ እሺም አትበለው” አሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ስለዚህ በአክዓብ ስም ደብዳቤዎች ጻፈች፤ በገዛ ማኅተሙም ዐትማ በናቡቴ ከተማ ዐብረውት ለሚኖሩ ሽማግሌዎችና መኳንንት ላከች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ከዚህም በኋላ እርስዋ ደብዳቤ ጽፋ በአክዓብ ስም ፈርማ የእርሱኑ ማኅተም አተመችበት፤ ደብዳቤውንም ናቡቴ ወደሚኖርባት ወደ ኢይዝራኤል ባለሥልጣኖችና ሽማግሌዎች ላከች። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አለቆችና ሕዝቡም ሁሉ፥ “እንቢ በለው፤ እሺም አትበለው” አሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ሽማግሌዎችም ሁሉ ሕዝቡም ሁሉ፦ አትስማው፥ እሺም አትበለው አሉት። See the chapter |