1 ነገሥት 21:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እርሱም፦ “ለዕርቅ ወይም ለሰልፍ መጥተው እንደሆነ በሕይወታቸው ያዙአቸው” አለ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “ተነሣና በሰማርያ ሆኖ የሚገዛውን የእስራኤልን ንጉሥ አክዓብን ትገናኝ ዘንድ ውረድ፤ የናቡቴን የወይን ተክል ቦታ በርስትነት ለመያዝ ሄዶ አሁን እዚያው ይገኛል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “ወደ ሰማርያው ንጉሥ ወደ አክዓብ ሂድ፤ የናቡቴን የወይን ተክል ቦታ በመውረስ ላይ እንዳለ በዚያው ታገኘዋለህ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እርሱም፥ “ለሰላም መጥተው እንደ ሆነ በሕይወታቸው ያዙአቸው፤ ለውጊያ መጥተው እንደ ሆነ ግን ተዋጓቸው” አለ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እርሱም፦ ለዕርቅ ወይም ለሰልፍ መጥተው እንደ ሆነ በሕይወታቸው ያዙአቸው አለ። See the chapter |