1 ነገሥት 21:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የእስራኤልም ንጉሥ መልሶ፦ “በቃ፥ ለሰልፍ የሚታጠቅ ጋሻ ጦሩን እንደሚያወልቅ አይመካ” አለው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ስለዚህ በናቡቴ ከተማ የሚኖሩ ሽማግሌዎችና መኳንንት በደብዳቤዎቹ ላይ ኤልዛቤል እንደ ጻፈችላቸው አደረጉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የኢይዝራኤል ባለሥልጣኖችና ሽማግሌዎችም ኤልዛቤል ያዘዘቻቸውን አደረጉ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የእስራኤልም ንጉሥ መልሶ፥ “ይሁን፤ ይህ ጐባጣ እንደ ቀና አይመካ” ብሎ መለሰ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የእስራኤልም ንጉሥ መልሶ፦ በቃ፤ ለሰልፍ የሚታጠቅ ጋሻ ጦሩን እንደሚያወልቅ አይመካ አለው። See the chapter |