1 ነገሥት 2:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እርሷም “መልካም ነው! ይህን ለንጉሡ እነግርልሃለሁ” አለችው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ቤርሳቤህም፣ “መልካም ነው፤ ይህንኑ ለንጉሡ እነግርልሃለሁ” ብላ መለሰች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እርስዋም “መልካም ነው! ይህን ለንጉሡ እነግርልሃለሁ” አለችው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ቤርሳቤህም፥ “መልካም ነው፤ ስለ አንተ ለንጉሡ እነግረዋለሁ” አለች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ቤርሳቤህም “መልካም ነው፤ ስለ አንተ ለንጉሡ እነግረዋለሁ፤” አለች። See the chapter |