1 ነገሥት 18:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ኤልያስም “አዎ! እኔ ነኝ፤ እዚህ መሆኔን ሄደህ ለጌታህ ንገረው” ሲል መለሰለት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እርሱም፣ “አዎን እኔ ነኝ፤ ሂድና ለጌታህ፣ ‘ኤልያስ እዚሁ አለልህ’ ብለህ ንገረው” ሲል መለሰለት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ኤልያስም “አዎ! እኔ ነኝ፤ እዚህ መሆኔን ሄደህ ለጌታህ ንገረው” ሲል መለሰለት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ኤልያስም፥ “አዎ እኔ ነኝ ሄደህ ለጌታህ፦ እነሆ፥ ኤልያስ በዚህ አለ በል” አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ኤልያስም “እኔ ነኝ፤ ሄደህ ለጌታህ ‘ኤልያስ ተገኝቶአል፤’ በል፤” አለው። See the chapter |