1 ነገሥት 18:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 እንጨቱንም በመሠዊያው ላይ በመረብረብ ኰርማውን በብልት በብልቱ ቆራርጦ በእንጨቱ ላይ ካኖረ በኋላ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ዕንጨቱን ረበረበ፤ የወይፈኑንም ሥጋ በየብልቱ ከቈረጠ በኋላ፣ በዕንጨቱ ላይ አኖረው። ከዚያም፣ “ውሃ በአራት ጋን ሞልታችሁ፣ በመሥዋዕቱና በዕንጨቱ ላይ አፍስሱ” አላቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 እንጨቱንም በመሠዊያው ላይ በመረብረብ ኰርማውን በብልት በብልቱ ቈራርጦ በእንጨቱ ላይ ካኖረ በኋላ፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 በሠራውም መሠዊያ ላይ እንጨቱን ደረደረ፤ ወይፈኑንም በብልት በብልቱ ቈረጠ፤ በእንጨቱም ላይ አኖረ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 እንጨቱንም በተርታ አደረገ፤ ወይፈኑንም በብልት በብልቱ ቆረጠ፤ በእንጨቱም ላይ አኖረና “አራት ጋን ውሃ ሙሉ በሚቃጠለው መሥዋዕትና በእንጨቱ ላይ አፍስሱ፤” አለ። See the chapter |