1 ነገሥት 18:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከዚህ በኋላ አብድዩ ሄዶ ለንጉሥ አክዓብ ነገረው፤ አክዓብም ተነሥቶ ኤልያስን ለመገናኘት ሄደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ስለዚህ አብድዩ ሄዶ ይህንኑ ለአክዓብ ነገረው፤ አክዓብም ኤልያስን ለማግኘት ሄደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ከዚህ በኋላ አብድዩ ሄዶ ለንጉሥ አክዓብ ነገረው፤ አክዓብም ተነሥቶ ኤልያስን ለመገናኘት ሄደ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አብድዩም ሄዶ አክዓብን ተገናኘው፤ ነገረውም፤ አክዓብም ሮጦ ሄዶ ኤልያስን ተገናኘው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አብድዩም አክዓብን ሊገናኘው ሄደ፤ ነገረውም፤ አክዓብም ኤልያስን ሊገናኘው መጣ። See the chapter |