1 ነገሥት 18:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አሁን አንተ ግን ኤልያስ ተገኝቶአል ብለህ ለጌታህ ንገር ትለኛለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 አሁን ግን አንተ ወደ ጌታዬ ሄጄ፣ ‘ኤልያስ እዚህ አለልህ’ እንድለው ትፈልጋለህ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አሁን አንተ ግን ኤልያስ ተገኝቶአል ብለህ ለጌታህ ንገር ትለኛለህ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አሁንም፥ እነሆ፦ ሂድ፥ ኤልያስ አለ ብለህ ለጌታህ ንገር ትለኛለህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 አሁንም፥ እነሆ ‘ሂድ፤ ኤልያስ ተገኘ ብለህ ለጌታህ ንገር፤’ ትለኛለህ። See the chapter |