1 ነገሥት 17:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከዚህ በኋላ ጌታ ኤልያስን እንዲህ አለው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከዚያም እንዲህ የሚል የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤልያስ መጣ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ኤልያስን እንዲህ አለው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ኤልያስ መጣ እንዲህም አለው፦ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 የእግዚአብሔርም ቃል እንዲህ ሲል ወደ እርሱ መጣ። See the chapter |