1 ነገሥት 13:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ከዚህም በኋላ ልጆቹን “አህያዬን ጫኑልኝ!” አላቸው፤ እነርሱም ጫኑለት፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ከዚያም ነቢዩ ልጆቹን፣ “በሉ አህያ ጫኑልኝ” አላቸውና ጫኑለት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ከዚህም በኋላ ልጆቹን “አህያዬን ጫኑልኝ!” አላቸው፤ እነርሱም ጫኑለት፤፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ልጆቹንም፥ “አህያዬን ጫኑልኝ” አላቸው፤ እነርሱም ጫኑለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ልጆቹንም “አህያ ጫኑልኝ፤” አላቸው፤ እነርሱም ጫኑለት። See the chapter |