1 ነገሥት 13:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 የእግዚአብሔርም ሰው በልቶና ጠጥቶ ካበቃ በኋላ፥ ያ መልሶ ያመጣዉ ነቢይ አህያውን ጫነለት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 የእግዚአብሔርም ሰው በልቶና ጠጥቶ ካበቃ በኋላ፣ ያ መልሶ ያመጣው ነቢይ አህያውን ጫነለት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከተመገቡም በኋላ ሽማግሌው ነቢይ ከይሁዳ መልሶ ላመጣው የእግዚአብሔር ነቢይ አህያውን ጫነለት፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 እንጀራም ከበላ፥ ውኃም ከጠጣ በኋላ ለተመለሰው ነቢይ አህያውን ጫኑለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 እንጀራም ከበላ፥ ውሃም ከጠጣ በኋላ አህያውን ጫነለት። See the chapter |