1 ነገሥት 12:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሮብዓምም “ከሦስት ቀን በኋላ ተመልሳችሁ ኑ” አላቸው፤ ስለዚህ ሕዝቡ ሄዱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ሮብዓምም፣ “ሂዱ፤ ከሦስት ቀን በኋላ ተመልሳችሁ ወደ እኔ ኑ” አላቸው። ስለዚህ ሰዎቹ ወጥተው ሄዱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሮብዓምም “ከሦስት ቀን በኋላ ተመልሳችሁ ኑ” አላቸው፤ ስለዚህ ሕዝቡ ሄዱ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እርሱም፥ “ሂዱ፥ በሦስተኛውም ቀን ወደ እኔ ተመለሱ” አላቸው። ሕዝቡም ሄዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 እርሱም “ሂዱ፤ በሦስተኛውም ቀን ወደ እኔ ተመለሱ፤” አላቸው። ሕዝቡም ሄዱ። See the chapter |