1 ነገሥት 12:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ከዚህም በኋላ ከወርቅ የተሠሩት ሁለት የኰርማ ምስሎች አንዱን በቤትኤል፥ ሁለተኛውንም በዳን አቆመ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 አንዱን በቤቴል ሌላውንም በዳን አቆመው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ከዚህም በኋላ ከወርቅ የተሠሩት ሁለት የኰርማ ምስሎች አንዱን በቤትኤል፥ ሁለተኛውንም በዳን አቆመ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 አንዱን በቤቴል ሁለተኛውንም በዳን አኖረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 አንዱን በቤቴል፥ ሁለተኛውንም በዳን አኖረ። See the chapter |