1 ነገሥት 1:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ንጉሡም፦ “ነፍሴን ከመከራ ሁሉ ባዳነኝ በሕያው ጌታ ቃል እገባለሁ! See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ከዚያም ንጉሡ እንዲህ ሲል ማለ፤ “ነፍሴን ከመከራ ሁሉ ያዳናት ሕያው እግዚአብሔርን! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 በዚህም ጊዜ እንዲህ አላት፥ “ከደረሰብኝ መከራ ሁሉ በታደገኝ በሕያው እግዚአብሔር ስም ቃል እገባልሻለሁ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ንጉሡም እንዲህ ብሎ ማለ፥ “ነፍሴን ከመከራ ሁሉ ያዳነኝ ሕያው እግዚአብሔርን! See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ንጉሡም “ነፍሴን ከመከራ ሁሉ ያዳነኝ ሕያው እግዚአብሔርን! See the chapter |