1 ነገሥት 1:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ንጉሡም ዳዊት፦ “ቤርሳቤህን ጥሩልኝ” ብሎ መለሰ። ወደ ንጉሡም ገባች፥ በንጉሡም ፊት ቆመች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ከዚያም ንጉሥ ዳዊት፣ “ቤርሳቤህን ጥሩልኝ” አለ፤ እርሷም ንጉሡ ወዳለበት ገብታ በፊቱ ቆመች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ንጉሥ ዳዊትም “ተመልሳ እንድትመጣ ቤርሳቤህን ጥሩ” ብሎ አዘዘ፤ እርስዋም መጥታ በፊቱ ቆመች፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ንጉሡም ዳዊት፥ “ቤርሳቤህን ጥሩልኝ” ብሎ መለሰ። ወደ ንጉሡም ገባች፤ በንጉሡም ፊት ቆመች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ንጉሡም ዳዊት “ቤርሳቤህን ጥሩልኝ፤” ብሎ መለሰ። ወደ ንጉሡም ገባች፤ በንጉሡም ፊት ቆመች። See the chapter |