1 ነገሥት 1:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ቤርሳቤህም ወደ ንጉሡ እልፍኝ ገባች፥ ንጉሡም እጅግ ሸምግሎ ነበር፥ ሹኔማይቱም አቢሻግ ታገለግለው ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ስለዚህ ቤርሳቤህ፣ ሱነማዪቱ አቢሳ በምታገለግልበት ክፍል እርጅና የተጫጫነውን ንጉሥ ለማነጋገር ሄደች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ስለዚህ ቤርሳቤህ ንጉሡን ለማነጋገር ወዳለበት እልፍኝ ገባች፤ ንጉሡ እጅግ ስለ ሸመገለ ሹኔማይቱ ልጃገረድ አቢሻግ በጥንቃቄ ትንከባከበው ነበር፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ቤርሳቤህም ወደ ንጉሡ ወደ እልፍኝ ገባች፤ ንጉሡም እጅግ ሸምግሎ ነበር፤ ሱነማዪቱም አቢሳ ንጉሡን ታገለግለው ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ቤርሳቤህም ወደ ንጉሡ ወደ እልፍኝ ገባች፤ ንጉሡም እጅግ ሸምግሎ ነበር፤ ሱነማይቱም አቢሳ ታገለግለው ነበር። See the chapter |