1 ዮሐንስ 2:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ትእዛዛቱን ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ትእዛዞቹን ብንፈጽም እርሱን ማወቃችንን በዚህ ርግጠኞች እንሆናለን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የእግዚአብሔርን ትእዛዞች የምንፈጽም ከሆንን እርሱን የምናውቅ መሆናችንን በዚህ እናረጋግጣለን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። See the chapter |