1 ዮሐንስ 2:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ወንድሙን የሚወድ በብርሃን ይኖራል፥ በእርሱም ዘንድ ማሰናከያ የለም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ወንድሙን የሚወድድ በብርሃን ይኖራል፤ በርሱም ዘንድ የመሰናከያ ምክንያት የለውም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ወንድሙን የሚወድ ሁሉ በብርሃን ይኖራል፤ በእርሱም ሰውን የሚያሰናክል ነገር አይኖርም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ወንድሙንም የሚወድ በብርሃን ይኖራል ማሰናከያም የለበትም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ወንድሙንም የሚወድ በብርሃን ይኖራል ማሰናከያም የለበትም፤ See the chapter |