1 ቆሮንቶስ 9:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ለሚመረምሩኝ መልሴ ይህ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ለሚመረምሩኝ የምሰጠው መልስ ይህ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “የሐዋርያነት መብት የለህም” ብለው የሚተቹኝ ቢኖሩ የምሰጠው መልስ ይህ ነው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ለሚከራከሩኝ መልሴ እንዲህ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3-4 ለሚመረምሩኝ መልሴ ይህ ነው። ልንበላና ልንጠጣ መብት የለንምን? See the chapter |