1 ቆሮንቶስ 7:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በዋጋ ተገዝታችኋል፤ የሰው ባርያዎች አትሁኑ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 በዋጋ ተገዝታችኋል፤ ስለዚህ የሰው ባሮች አትሁኑ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 እግዚአብሔር በዋጋ ስለ ገዛችሁ የሰው ባሪያዎች አትሁኑ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በዋጋ ገዝቶአችኋልና የሰው ተገዦች አትሁኑ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በዋጋ ተገዝታችኋል፤ የሰው ባሪያዎች አትሁኑ። See the chapter |