1 ቆሮንቶስ 7:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እያንዳንዱ ሲጠራ በነበረበት ሁኔታ ይኑር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እያንዳንዱ ሰው በተጠራበት ሁኔታ ጸንቶ ይኑር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው እግዚአብሔር በጠራው ጊዜ በነበረበት ሁኔታ ይኑር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሁሉ እንደ ተጠራ እንዲሁ ይኑር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እያንዳንዱ በተጠራበት መጠራት እንደዚሁ ይኑር። See the chapter |