1 ቆሮንቶስ 6:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ከጌታ ጋር የሚተባበር ግን አንድ መንፈስ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ነገር ግን ከጌታ ጋራ የሚተባበር ከርሱ ጋራ አንድ መንፈስ ይሆናል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ከጌታ ኢየሱስ ጋር የሚተባበር ሰው ግን ከእርሱ ጋር በመንፈስ አንድ ይሆናል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ከእግዚአብሔር ጋር የተዋሐደ ግን ከእርሱ ጋር አንድ መንፈስ ይሆናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ከጌታ ጋር የሚተባበር ግን አንድ መንፈስ ነው። See the chapter |