1 ቆሮንቶስ 4:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል ነው እንጂ በቃል አይደለምና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ምክንያቱም የእግዚአብሔር መንግሥት የወሬ ጕዳይ ሳይሆን የኀይል ጕዳይ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 የእግዚአብሔር መንግሥት የንግግር ጉዳይ ሳይሆን የእግዚአብሔር ኀይል ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የእግዚአብሔር መንግሥት በኀይል እንጂ በቃል አይደለምና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል ነው እንጂ በቃል አይደለምና። See the chapter |