1 ቆሮንቶስ 4:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እንግዲህ “እኔን የምትመስሉ ሁኑ፤” ብዬ እለምናችኋለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ስለዚህ እኔን እንድትመስሉ እለምናችኋለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ስለዚህ የእኔን ምሳሌነት እንድትከተሉ እለምናችኋለሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ወንድሞቻችን ሆይ! እኔን እንድትመስሉ እማልዳችኋለሁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 እንግዲህ እኔን የምትመስሉ ሁኑ ብዬ እለምናችኋለሁ። See the chapter |