1 ቆሮንቶስ 16:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ነገር ግን እስከ በዓለ ኀምሳ በኤፌሶን እቆያለሁ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ነገር ግን እስከ በዓለ ዐምሳ በኤፌሶን እቈያለሁ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ነገር ግን እስከ ጰንጠቆስጤ በዓል በኤፌሶን እቈያለሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እስከ በዓለ ኀምሳ በኤፌሶን እቈያለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በኤፌሶን ግን እስከ በዓለ ኀምሳ ድረስ እሰነብታለሁ። See the chapter |