1 ቆሮንቶስ 16:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጌታን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታችን ሆይ! ና! See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ጌታን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታ ሆይ፤ ና! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ጌታን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን! ጌታችን ሆይ፥ ና! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወደው የተለየ ይሁን፤ ጌታችን ይመጣል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታችን ሆይ፥ ና። See the chapter |