1 ቆሮንቶስ 16:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ንቁ፤ በእምነት ጽኑ፤ በርቱ፤ ጠንክሩ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ንቁ፤ በእምነት ጽኑ፤ በርቱ፤ ጠንክሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ንቁ፤ በእምነት ጸንታችሁ ቁሙ፤ በርቱ፤ ጠንክሩ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ትጉ፤ በሃይማኖትም ቁሙ፤ ታገሡ ጽኑ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ። See the chapter |