1 ቆሮንቶስ 15:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 አንተ ሞኝ! የምትዘራው ካልሞተ ሕይወት አያገኝም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 አንተ ሞኝ! የምትዘራው ካልሞተ ሕይወት አያገኝም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 አንተ ሞኝ! የምትዘራው እህል ካልሞተ ሕይወት አይኖረውም፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 አንተ ሰነፍ! አንተ የምትዘራው እንኳን ካልፈረሰ አይበቅልም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 አንተ ሞኝ፥ አንተ የምትዘራው ካልሞተ ሕያው አይሆንም፤ See the chapter |