1 ቆሮንቶስ 15:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የሚደመሰሰው የመጨረሻው ጠላት ሞት ነው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የሚደመሰሰውም የመጨረሻው ጠላት ሞት ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ተሸንፎ በመጨረሻ የሚደመሰሰው ጠላት ሞት ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ከዚያ በኋላ የመጨረሻው ጠላት ይሻራል፤ ይኸውም ሞት ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የኋለኛው ጠላት የሚሻረው ሞት ነው፤ See the chapter |