1 ቆሮንቶስ 15:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የሙታን ትንሣኤ ከሌለማ ክርስቶስም አልተነሣም ማለት ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 የሙታን ትንሣኤ ከሌለማ ክርስቶስም አልተነሣም ማለት ነዋ! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ከሞት መነሣት ከሌለ ክርስቶስ ከሞት አልተነሣም ማለት ነው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሙታን የማይነሡ ከሆነ ክርስቶስም ከሙታን ተለይቶ አልተነሣማ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ትንሣኤ ሙታንስ ከሌለ ክርስቶስ አልተነሣማ፤ See the chapter |