1 ቆሮንቶስ 14:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ነገር ግን ሁሉም በአግባብና በሥርዓት ይሁን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ነገር ግን ሁሉም በአግባብና በሥርዐት ይሁን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ነገር ግን ሁሉ ነገር በአግባብና በሥነ ሥርዓት ይሁን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ነገር ግን ሁሉን በአገባብና በሥርዐት አድርጉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን። See the chapter |