1 ቆሮንቶስ 14:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 ይህን አላውቅም የሚል ቢኖር እርሱም አይታወቅ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ይህን የማያውቅ ቢሆን ግን እርሱም አይታወቅ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 ይህን የማያውቅ ቢኖር እርሱም አይታወቅም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ነገር ግን ይህን የማያውቅ ቢኖር እግዚአብሔርን አያውቀውም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 ማንም የማያውቅ ቢኖር ግን አይወቅ። See the chapter |