1 ቆሮንቶስ 14:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ስለዚህ በልሳን የሚናገር ሰው የሚናገረውን መተርጐም እንዲችል ይጸልይ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ስለዚህ በልሳን የሚናገር ሰው የሚናገረውን መተርጐም እንዲችል ይጸልይ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ስለዚህ በተለያዩ ቋንቋዎች የሚናገር ሰው የመተርጐም ችሎታ እንዲኖረው ይጸልይ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በማያውቀው ቋንቋ የሚናገር ሰውም መተርጐም እንዲችል ይጸልይ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ስለዚህ በልሳን የሚናገር እንዲተረጉም ይጸልይ። See the chapter |