1 ቆሮንቶስ 13:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ በዐመፅ ደስ አይሰኝም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ፍቅር ከእውነት ጋራ እንጂ በዐመፅ ደስ አይሰኝም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ፍቅር ያለው ሰው እውነት በሆነ ነገር ይደሰታል እንጂ ትክክል ባልሆነ ነገር አይደሰትም፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጽድቅን በመሥራት ደስ ያሰኛል እንጂ፥ ግፍን በመሥራት ደስ አያሰኝም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤ See the chapter |